ዜናዎች ከኤምባሲያችን

የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የኬንያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ ር ሞኒካ ጁማን በጽ/ቤታቸው አነጋግረዋል። ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሚኒስትሯ ጋር በሁለትዮሽ፣ በአካባቢያዊና በአህጉራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። ዶ/ ር ሞኒካ የኬንያው ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ለክቡር ጠቅለይ ሚኒስትር ዶ/ (11-04-2018 published) ዜናውን ያንብቡ..


በኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ሂሩት ዘመነ በአዛርባጃን ባኩ ከተማ በተካሄደው የገለልተኛ አገሮች ንቅናቄ ስብሰባ ላይ ባደረጉት ንግግር፣ ግጭትን ለማስወገድ የአፍሪካ ህብረትና የተባበሩት መንግስታት ትብብር አስፈላጊ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ በስብሰባው ክብርት ሚኒስትር ዴኤታ የአፍሪካ ቡድንን ወክለው ባደ (11-04-2018 published) ዜናውን ያንብቡ..


የኢትዮጵያ አየር መንገድ 1.5 ሚሊዮን ዶላር ግምት ያላቸው ሁለት ዘመናዊ የእቃ መፈተሻ ማሽኖችን ከአሜሪካ ትራንስፖርት ደህንነት አስተዳደር (ቲ ኤስ ኤ) በእርዳታ አግኝቷል። መፈተሻ ማሽኑ የአየር መንገዱን የደህንነት ጥበቃ ስራ ያሳድጋል ። ቲ ኤስ ኤ ከአሜሪካ ጋር አጋርነት ካላቸው ዓለም ዓቀፍ አየር መንገዶች (11-04-2018 published) ዜናውን ያንብቡ..


የመንግስታቱ ድርጅትም ኢትዮጵያ ዜጎቿን ከችግር ለመታደግ የምታደረግው ጥራት ለመደገፍ ቁርጠኛ መሆኑን ገልጸዋል። ዋና ጸሃፊው ይህን ያሉት ትናንት በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን ዝዋይ ዱግዳ ወረዳ ተገኝተው በድርቅ የተጎዱ አከባቢዎችን በጎበኙበት ወቅት ነው፡፡ ዋና ፀሐፊው በዚሁ ወቅት በወረዳው ለተጎጂዎቹ የሚደረ (10-04-2018 published) ዜናውን ያንብቡ..


የአሜሪካው ስቴት ዱፓርትመንት እንዱሁም Agency for International Development (USAID) ሇውጭ ዕርዲታ፣ የባህሌ ሌውውጥ እና የአየር ንብረትን ጫናን ሇመከሊከሌ ከሚያዯርጉ የገንዘብ ዴጋፍ 10 ቢሉየን ድሊር (በፐርሰንት 29 በመቶ) እንዱቀንስ የትራምፕ አስተዲዯር ፕሮፓዛሌ ማቅረቡ መዘገቡ፤ ዴረ- (10-04-2018 published) ዜናውን ያንብቡ..


የአምባሳደሩ መልዕክት


ክቡራን ጎብኚዎች,
እንኳን ቻይና - ቤጂንግ ወደሚገኘው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ኤምባሲ በደህና መጣችሁ፡፡በቤጂንግ እና አካባቢዋ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን ድህረ-ገጹ ባሉበት የመረጃ ምንጭ እንደሚሆን በመተማመን እንዲሁም ለውጭ ሀገር ዜጎች ኢትዮጵያን ለመጎብኘት ወይንም ኢንቨስት ማድረግ ለሚፈልጉ፣ ድህረ-ገጹ ስለኢትዮጵያ የተለያዩ መረጃዎችን እንደሚሰጥ በመተማመን ነው፡፡ ድህረ-ገጹ በኤምባሲያችን የሚሰጡ አገልግሎቶችን እንደሚያብራራ በመተማመን ነው፡፡ ተጨማሪ ያንብቡ...


መግለጫዎች

የተለያዩ ኦምባሲው የሚያወጣቸውን መግለጫዎች በቅርቡ እዚህ ያገኛሉ...

Read More...

ማስታወቂያ ቦርድ

እንኳን ደህና መጣችሁ!!!
እንኳን ወደ ኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ኤምባሲ ራባት-ሞሮኮ በደህና መጣችሁ!!!
ማሳሰቢያውን ይመልከቱ